እስልምና እና ሙስሊሞችን ለመረዳት

by K Technologies


Books & Reference

free



በዚህ መተግበሪያ ውስጥ የተካተቱት ርዕሰ ጉዳዮች- ኢስላም ምንድነው?- የዩኒቨርስ አፈጣጠር- የሰው ዘር አፈጣጠር- ከሞት በኋላ ህይወት አለን?- የአላህ አንድነት- የአላህ ባህርያት- አምስቱ የኢስላም ምሰሶዎች- የመልእክተኞች ተልዕኮ- ቅዱስ ቁርአን- የቀድሞ መፅሐፍት- የነቢዩ መስጂድ በመዲና- የአቅሳ መስጂድ (በቅድስ ኢየሩሳሌም)- ኢስላማዊ ስነጥበብ- ኢስላምና የአካባቢ ጥበቃ- ሴቶች በኢስላም- የህፃናት መብት በኢስላም- ሰብአዊ መብትና አናሳ የህብረተሰብ ክፍሎች መብት በኢስላም- የነቢዩ ሙሐመድ የመሰናበቻ ስብከት- የዑመር ቃል ኪዳን እና ሌሎችም...ኢስላም ለሰው ልጅ ምህረት የተደነገገ ሲሆን ይህን መልዕክት የሚያብራራ የአላህ ቃል የሆነ ቁርአን ከ1400 ዓመታት በፊት ከወረደበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን ምንም ለውጥ ያልታየበት ነው፡፡ ይህ መፅሐፍ ከነቢዩ ምሳሌያዊ የህይወት ተግባር (ሱና) ጋር በመሆን በሁሉም ቁሳዊና መንፈሳዊ ህይወት ውስጥ ሰዎች እንዴት ለፈጠሪያቸው ትዕዛዝ ምግባራቸውን እንደሚያንፁ ያሳተምራል።